am-att-test

Universal Dependencies - Amharic - ATT

LanguageAmharic
ProjectATT
Corpus Parttest

Javascript seems to be turned off, or there was a communication error. Turn on Javascript for more display options.

indexsentence 29 - 39 < sentence 40 - 50 > sentence 51 - 61

በዝናቡ ምክንያት ጨዋታው ተላለፈ ሥራውን ሊጨርስ ሲል ስሕተት መሥራቱን ተገነዘበ ወደቤተ መጻሕፍት የምትሄድ ከሆነ ይህን መጽሐፍ መልስልኝ አባትና እናቱን እየጠየቀ ይመላሳል ሚስቱን በመግደሉ ተከሰሰ መንገዱ ስለሚያዳልጥ በጥንቃቄ ብትራመድ ይሻላል የማላነብ ብሆን ኖሮ መጽሐፍ አልጠይቅህም በሕይወት እስካለሁ አልረሳም በመናገር ላይ እያለሁ መልስ ሰጠችኝ እስኪመጣ ድረስ ጠበቅሁት ኩባንያው እስካላባረረው ድረስ ይቆያል

Download XMLDownload textSentence viewDependency trees