am-att-test

Universal Dependencies - Amharic - ATT

LanguageAmharic
ProjectATT
Corpus Parttest

Javascript seems to be turned off, or there was a communication error. Turn on Javascript for more display options.

indexsentence 18 - 28 < sentence 29 - 39 > sentence 40 - 50

ከኔ ጋር ባትሄድ ይሻለኛል ልቡ ሊፈነዳ ትንሽ ቀረው ከመጣ አይቀር ጓዙን ይዞ ይምጣ ከዚህ ችግር ብገላገል እወድ ነበር መቼም ይምጣ መች እራቱን ሳይበላ አይተኛ በሩን ከመክፈቴ እሷን አየኋት ልጆቹ ስራ የሚሰሩ ይመስላል ሰርቼ እንኳን ቢሆን ኑሮ ብድሬን እከፍል ነበር ብሠራው እወዳዋለሁ ነገር ግን ጊዜ የለኝም የበለጠ ችሮታ ለማድረግ የሚችልበትን ዘዴ ባገኝ ብሎ ተመኘ ለሰርጉ ባለመምጣቴ ተቀየመኝ

Download XMLDownload textSentence viewDependency trees