Dependency Tree

Universal Dependencies - Amharic - ATT

LanguageAmharic
ProjectATT
Corpus Parttest
AnnotationEphrem, Binyam; Arutie, Gashaw; Woldemariam, Tsegay; Navarro Horñiacek, Juan Ignacio

Select a sentence

Showing 1 - 100 of 1074 • previousnext

s-1 መጽሐፉን አስያዛት
s-2 ልጁን ሥራውን አስጨርሰዋለሁ
s-3 ከበደን እንጀራ አስበላሁት
s-4 ልጁቹን ጠርተህ እህሉን እጎተራ አስገባ
s-5 ገመዱን አስረዘመው
s-6 እህሉን አስሸከመ
s-7 ውድድሩን ማሸነፉ አስደሰተው
s-8 ልጁን ኮሶ አስጠጣሁት
s-9 ከቤት አስወጣኋት
s-10 ጠጅ አስቀመስኩት
s-11 ልብስ አሳጠብኳት
s-12 ተማሪ ቤት አስኬድኩት
s-13 ከሱቅ ሱቅ ሲዞር አስመሸኝ
s-14 ሸክሙን አሳርፉኝ
s-15 ይህ መንገድ ወደ ግቢ ያስኬዳል
s-16 ሰው አያስወጣም
s-17 ጥርሴ ቆሎ አያስበላኝም
s-18 ሥራዬን ለምን አታሰራኝም ?
s-19 ጩኸቱ አያስተኛኝም
s-20 የደከሙት አይኖቹ ብዙ አያስነብቡትም
s-21 ካሳ አስተማሪ ነው
s-22 አስተማሪ ናት
s-23 አስተማሪ ነው
s-24 አለቀሰ
s-25 እሱ አለቀሰ
s-26 በሩን ከፍቶ እቤት ገብቶ እቃውን አዘጋጅቶ ቤቱን ጠርጎ ሄደ
s-27 ቆሞ ተናገረ
s-28 ተመልሶ ሄደ
s-29 ከኔ ጋር ባትሄድ ይሻለኛል
s-30 ልቡ ሊፈነዳ ትንሽ ቀረው
s-31 ከመጣ አይቀር ጓዙን ይዞ ይምጣ
s-32 ከዚህ ችግር ብገላገል እወድ ነበር
s-33 መቼም ይምጣ መች እራቱን ሳይበላ አይተኛ
s-34 በሩን ከመክፈቴ እሷን አየኋት
s-35 ልጆቹ ስራ የሚሰሩ ይመስላል
s-36 ሰርቼ እንኳን ቢሆን ኑሮ ብድሬን እከፍል ነበር
s-37 ብሠራው እወዳዋለሁ ነገር ግን ጊዜ የለኝም
s-38 የበለጠ ችሮታ ለማድረግ የሚችልበትን ዘዴ ባገኝ ብሎ ተመኘ
s-39 ለሰርጉ ባለመምጣቴ ተቀየመኝ
s-40 በዝናቡ ምክንያት ጨዋታው ተላለፈ
s-41 ሥራውን ሊጨርስ ሲል ስሕተት መሥራቱን ተገነዘበ
s-42 ወደቤተ መጻሕፍት የምትሄድ ከሆነ ይህን መጽሐፍ መልስልኝ
s-43 አባትና እናቱን እየጠየቀ ይመላሳል
s-44 ሚስቱን በመግደሉ ተከሰሰ
s-45 መንገዱ ስለሚያዳልጥ በጥንቃቄ ብትራመድ ይሻላል
s-46 የማላነብ ብሆን ኖሮ መጽሐፍ አልጠይቅህም
s-47 በሕይወት እስካለሁ አልረሳም
s-48 በመናገር ላይ እያለሁ መልስ ሰጠችኝ
s-49 እስኪመጣ ድረስ ጠበቅሁት
s-50 ኩባንያው እስካላባረረው ድረስ ይቆያል
s-51 እውነቱን ቢናገርስ
s-52 በየሄደበት ሁሉ እቃ ይገዛል
s-53 በእግራችን ብንሸራሸርስ ?
s-54 እንደምንም ብዬ ከዚያ ብደርስ
s-55 ቤት ብትቆይ ይሻላል ወይስ ወደ ጨዋታው ብትሄድ ?
s-56 ነገ ብትመጣ እወዳለሁ
s-57 ሱቅ መሄድህ እነደሆነ አንድ ኪሎ ስኳር አምጣልኝ ?
s-58 ነገ ይዘንባል ? ባልዘነበ
s-59 ካሳ አስቴርን ቡና እንድታፈላ አደረገ
s-60 ካሳ ወደ ጎንደር ለመሄድ ይፈልጋል
s-61 ምን ያህል እንደተለወጠ ብታይ ይገርምሃል
s-62 ይህ ሕመም ምነው በለቀቀኝ
s-63 ካሳ አስቴር ወደ ጎንደር እንደሄደች አውቆአል
s-64 ካሳ አስቴር ወደ ትምህርት ቤት እንደ ሄደች ምሳውን በላ
s-65 ልክ ሆስፒታል ስንደርስ ተገላገለች
s-66 መኪና ሲመጣ ስታይ አትደንግጥ
s-67 እዚህ ካለህ እራት አብረኧን ብላ
s-68 ወጣት ብሆንም ብዙ አይቻለሁ
s-69 እዚያ ብቻህን ባትሄድ እወዳለሁ
s-70 ምነው እውነቱን ቢናገር ኖሮ
s-71 ምነው ብርቱካኖቹ በስለው ቢሆን ኖሮ
s-72 ይህን ያህል ባይሰራ ይሻለው ነበር
s-73 ምነው ይህን ያህል ባይበላስ
s-74 አማርኛ ቢችል በተሻለ ነበር
s-75 ገንዘብ ስላልነበረኝ መሄድ አልቻልኩም
s-76 አስቴር ወደ ትምህርት ቤት የሄደች ይመስላል
s-77 ትምህርት ቤት በሄድኩ ቁጥር ኳስ እጫወታለሁ
s-78 አለቀሰ
s-79 መጣች
s-80 ካሳ ተናደደ
s-81 ልጁ ተኛ
s-82 ውሃው ቀዘቀዘ
s-83 ፈጣን ሆነ
s-84 ስንደው በቀለ
s-85 ቃዠ
s-86 ሁላችንም አልመጣንም
s-87 ካሳ ወደ ጎንደር ሄደ
s-88 ካሳ ትናትና ወደ ጎንደር ሄደ
s-89 በርግጥ ካሳ ትናንት ወደ ጎንደር ሄዷል
s-90 ሞተ
s-91 የእኔ ውሻ ሞተ
s-92 የምትደንሺው ?
s-93 አልማዝ በወንድሟ ሞት ደነገጠች
s-94 አንደኛ ሆነች
s-95 በወንዙ አጠገብ ሄዱ
s-96 ዘነበ
s-97 ጀመረ
s-98 መፅሐፍ አነበበች
s-99 አልማዝ እንቅልፍ ወሰዳት
s-100 አሳው ከባህር ወጣ

Text viewDownload CoNNL-U