Dependency Tree
Universal Dependencies - Amharic - ATT
Language | Amharic |
---|
Project | ATT |
---|
Corpus Part | test |
---|
Annotation | Ephrem, Binyam; Arutie, Gashaw; Woldemariam, Tsegay; Navarro Horñiacek, Juan Ignacio |
---|
Select a sentence
Showing 901 - 1000 of 1074 • previous • next
s-901
| ጉዳቱን ያደረሰው ሰው የመክፈል ግዴታ አለበት ። |
s-902
| አንድ የመሆኛችን ጊዜ አሁን ነው ። |
s-903
| ሰውን የመናቅ ጠባዩን አልወድለትም ። |
s-904
| አንተን ለማየት ጎንደር መጣሁ ። |
s-905
| የመጣሁት መጽሐፉን ለሱ ለመስጠት ነው ። |
s-906
| ልብስ ለመግዛት ብዬ ገበያ አልሄድም ። |
s-907
| ይህን ነገር ለማረጋገጥ ስል በየቦታው ጠይቄ ነበር ። |
s-908
| የታመመ ጓደኛችንን ልንጠይቅ ሄደን ነበር ። |
s-909
| ይህን ሥራ የምሰራው አንተን ለማስደሰት ያህል ነው ። |
s-910
| ለመግደሉ ማስረጃ የላቸውም ። |
s-911
| ካባቱ ጋር ለመሄዱ ማስረጃ አለ ። |
s-912
| ስምንት ያህል መጽሐፍ አሉኝ ። |
s-913
| የሰጠናችሁን ምክር መከተል ነው ። |
s-914
| ለዚህ መንግስ መስራት መሠቃይት ነው ። |
s-915
| ገንዘብ ባይኖረኝም ተበድሬ ልብሱን ለልጄ መግዛት ነበረብኝ ። |
s-916
| ቦታ ለማግኘት በጊዜ መነሣት ። |
s-917
| እዳውን አለመክፈሉን አልሰማሁም ። |
s-918
| ባለመምጣቱ በጣም ተገረምኩ ። |
s-919
| ቀዳዳውን መወተፊያ ቡትቶ ፈልጊ ። |
s-920
| እርሳሱን መቅረጫ የሚሆን ምላጭ ስጠኝ ። |
s-921
| ብረት ለምድጃ መሥሪያ ያገለግላል ። |
s-922
| ዐሥር ብር ጐደለኝ ። |
s-923
| ይችን መታሰቢያ እንዲቀበሉኝ ። |
s-924
| ዋጋውን ካልቀነስክ እቃውን አልገዛህም ። |
s-925
| ጥሩ አናጢ ይወጣሃል ። |
s-926
| ሳገኛቸው እሰጣቸዋለሁ ። |
s-927
| ዛፉ ሥር ሄደና ተቀመጠ ። |
s-928
| ፀሐይ ሳይኖር ልብሱ ምኑን ደረቀው ? |
s-929
| አትሂድ ስንለው ሄዶ ታሰረና አረፈው ። |
s-930
| ሹሙን በቅሎ ረገጠችው ። |
s-931
| ሁለት ሹራብ ስለነበራት አንዱን ለእኅቷ ሰጠቻት ። |
s-932
| በድብድብ ልሸነፍ ስል ደረሰልኝ ። |
s-933
| አንድ ብርጭቆ ውሃ አምጣልኝ ። |
s-934
| እናትህ ጸጉርህን አበጠረችልህ ? |
s-935
| ሐኪሙ እባጩን አፈረጠለት ። |
s-936
| ወገቤን ቀስ ብለሽ እሺልኝ ። |
s-937
| ደብተርህን ላክልኝ ። |
s-938
| እንድትመጣ ሰው ልልክብህ ነበር ። |
s-939
| ባጠገቡ ለማለፍ ስሞክር መንገዱን ዘጋብኝ ። |
s-940
| መጥፎው ያየር ሁኔታ በሽታዋን አባሰባት ። |
s-941
| መንግስት ቀለቡን ቀነሰበት ። |
s-942
| ጐማዬን ምስማር በሳብኝ ። |
s-943
| ለሆድ ቁርጠት ብላበት ። |
s-944
| ለእሷ ከትዳር ይልቅ ሥራዋ ይበልጥባታል ። |
s-945
| ሐውልቱ የቆመበት ስፍራ ከዚህ ሩቅ አይደለም ። |
s-946
| ክረምት ብዙ ዝናብ የሚዘንብበት ወራት ነው ። |
s-947
| ሊያመልጥ የሚችልበትን ዘዴ ፈጠረ ። |
s-948
| ወደ መጣበት አገር ይመለስ ። |
s-949
| በሰጠሁት ገንዘብ ከረሜላ ገዛበት ። |
s-950
| ሱቅ እሁድ እሁድ ክፍት መሆን አለበት ። |
s-951
| መኪና ነጂዎች ሆስፒታል ጋ ጥሩምባ ማሰማት የለባቸውም ። |
s-952
| ድል የተመታው ጦር መሣሪያውን ማስረከብ ነበረበት ። |
s-953
| ዕቅዳችንን መለወጥ ይኖርብናል ። |
s-954
| ከሐኪሙ ጋር የነበረኝን ቀጠሮ ማፍረስ ግድ ሆነብኝ ። |
s-955
| ጠበቃ ማማከር የግድ አስፈላጊ ነበር ። |
s-956
| እዚህ ብቆም ምን አለበት ? |
s-957
| ወንዝ ያለበት የትኛውም ቦታ ሽርሽር መሄድ ደስ ይለዋል ። |
s-958
| ፍርሃት እነበረበት አስቀረው ። |
s-959
| መነጽሬን የጣልኩበትን ምነው ባወቅሁ ። |
s-960
| ትምህርት በሌለበት ጧት ተነስታ የት ሄደች ? |
s-961
| የተጣሉበትን ሳታውቅ ጣልቃ አትግባ ። |
s-962
| ክርስቶስ በተሰቀለበት ቀን ፀሐይ ጨልማ ነበር ። |
s-963
| ተማሪዎቹ በየተቀመጡበት ሥራ በመሥራት ላይ ናቸው ። |
s-964
| ለንጉሱ ቀብር ሰው ከያለበት መጣ ። |
s-965
| በሄደበት ሁሉ እቃ ይገዛል ። |
s-966
| በሄደበት ሁሉ ልጆቹን ይዞ ይሄዳል ። |
s-967
| በሄደበት ሁሉ ልጆቹን ይዞ ይሄዳል ። |
s-968
| እሱ ባለበት ብድሩን እከፍለዋለሁ ። |
s-969
| ፈረሱን ካሉበት ዘንድ ወሰድኩት ። |
s-970
| ሚስጥሩ ገባኝ ። |
s-971
| በቅሎዎቹ ስለደከሙ ጉዞውን አንቀጥል ። |
s-972
| እሱ አባቱን ይመስለዋል ። |
s-973
| ነገ የሚመጣ ይመስለኛል ። |
s-974
| የራባት ትመስላለች ። |
s-975
| ብርድ ይሰማኛል ። |
s-976
| ከመኪና ስለወደቅሁ ያመኛል ። |
s-977
| ከበቀለ ሥራ የአልማዝ ይሻላል ። |
s-978
| ሙቀት ስለበዛ በጣም ጠምቶኛል ። |
s-979
| በሙቀቱ ምክንያት ነሰረኝ ። |
s-980
| በእንዲህ ሁኔታ የበሉት ምግብ አያረካም ። |
s-981
| በዚህ ድልድይ ላይ ሲያልፉ ቀረጥ መክፈል ያስፈልጋል ። |
s-982
| የሰው ዕቃ ሳይጠይቁ መውሰድ የስርቆት ያህል ይቆጠራል ። |
s-983
| በጫካው ዳር ዳር አጋዘን ይታያል ። |
s-984
| ሦስት ቀን ይኬድና ባራተኛው ይደረሳል ። |
s-985
| እዚህ አገር ያልተደሰቱ የትም አይደሰቱ ። |
s-986
| አራት መጽሐፍ አሉኝ ። |
s-987
| አስተማሪው ሦስት ልጆች አሉት ። |
s-988
| ያለኝ ቤት ትንሽ ነው ። |
s-989
| ልጅ እንዲኖርው ይፈልጋል ። |
s-990
| ብር በምታገኝበት ጊዜ ትከፍልሃለች ። |
s-991
| ነገ ገንዘብ አገኛለሁ ። |
s-992
| ነገ የራሴ ቤት ይኖረኛል ። |
s-993
| አብሬያት ሲኒማ ብሄድ ግድ የለኝም ። |
s-994
| ገንዘብ ሳይኖረኝ ሲኒማ አልሄድም ። |
s-995
| መጽሐፎች አልነበሩኝም ። |
s-996
| ዓይናፋር ልጃገረድ ብዙ ጓደኞች አይኖሯትም ። |
s-997
| ግድግዳውን መራረገ ። |
s-998
| ጥይቱ መስታወቱን ሰባበረው ። |
s-999
| የመሬቱ መንቀጥቀጥ ብዙ ቋጥኞችን ፈነቃቀለ ። |
s-1000
| መብረቁ ዛፉን ሰነጣጠቀው ። |
Text view
•
Download CoNNL-U