Dependency Tree

Universal Dependencies - Amharic - ATT

LanguageAmharic
ProjectATT
Corpus Parttest
AnnotationEphrem, Binyam; Arutie, Gashaw; Woldemariam, Tsegay; Navarro Horñiacek, Juan Ignacio

Select a sentence

Showing 701 - 800 of 1074 • previousnext

s-701 ነቅታ መቆየት አልቻለችም
s-702 ዝናብ ዘንቦ መሬቱ ረጥቦ ነበር
s-703 አቶ ካሳ ለእስራ~ዘመኑ አስር ችግኝ ተከሉ
s-704 አስቴር ክፉ ሴት ነች
s-705 ስጋው ጮማ ነው
s-706 ልጆቹ ክፍል ውስጥ አሉ
s-707 ካሳ ረዥም ይመስላል
s-708 ሴቶቹ ሰከሩ
s-709 ሴቶቹ ሰካራም ሆኑ
s-710 ካሳ ተደሰተ
s-711 ልጆቹ ተበሳጩ
s-712 አስቴር ወደ ቤት ገባች
s-713 ልጁ በር ላይ ቆመ
s-714 ዶሮዎቹ ቆጥ ላይ ሰፈሩ
s-715 ልጆቹ ወንበር ላይ ተቀመጡ
s-716 አንበሳው ተንጠራራ
s-717 ካሳ ንብረት ተረከበ
s-718 ተማሪው ደብተሩን ቀደደው
s-719 አስተማሪው ለተማሪዎች መፅሀፍ ሰጣቸው
s-720 ካሳ ለወታደሮች ገንዘብ ሰጠ
s-721 ካሳ ነገር አስቧል
s-722 አስቴር ጥፋትዋን አምናለች
s-723 አስቴር ገንዘብ ትፈልጋለች
s-724 አስተማሪው ስራ ይጠላል
s-725 ንጉስን ያከብሩአል
s-726 አስቴር ተሹማለች
s-727 ቡናው ተወቅጦአል
s-728 ንብረት ይዘረፉአል
s-729 ወተቱ ፈልቷል
s-730 ካሳ በግ አልገዛም እንዴ ?
s-731 አስቴር ክፉ ሴት አይደለችም
s-732 ወይዘሮ አስቴር ለአውዳ ዓመት ምንም ልብስ አልገዙም
s-733 አስቴር ምንም ልብስ አልገዛችም
s-734 ማንም አልመጣም
s-735 ከእናቱ ጋር ምሳ የበላው ካሳ አይደለም
s-736 ካሳ ከእናቱ ጋር የበላው ምሳ አይደለም
s-737 ብዙ ህፃናት ያለረዳት ያድጋሉ
s-738 ካሳ ያለትዳር ብዙ ጊዜ ኖሮአል
s-739 ማንም ለማንም ምንም አይሰጥም
s-740 ነጋዴው ከስሮ ቀረ
s-741 ማንም ለምሳ አልቀረም
s-742 ተማሪው ካልተጠነቀቁ ብዙ ስሕተት ሳይሠራ አይቀርም
s-743 ምንም እንኳ ሥራ ቢበዛበት መምጣቱ አይቀርም
s-744 ወደድክም ጠላህም እሷ እንደሆን መምጣቷ አይቅርም
s-745 ገንዘብ ይኖረኝ አይኖረኝ እንደሆን አላውቅም
s-746 ለበዓል ምን ገዛህ ?
s-747 ካሳ መጣ እንዴ ?
s-748 ዓመት በዓል ደረሰ እንዴ ?
s-749 ስልክ ደወልክ ወይ ?
s-750 ማን ምን አደረገ ?
s-751 ማን ምን በላ ?
s-752 እስካሁን እንዴት እዚህ ቆየህ ?
s-753 ወንዙ ምን ያህል ይረዝማል ?
s-754 አዲስ አበባ ነገ ትሄዳለህ ?
s-755 ጠጅ አምጣ !
s-756 ተው !
s-757 ካሳ ልብስ ይጠብ !
s-758 ልብሱን እጠበው !
s-759 ልብስ እጠብ !
s-760 በል ብላ !
s-761 ልብስ ትጠብ !
s-762 እንጀራ ትጋግር !
s-763 ላንድ ሰዓት ያህል እዚህ ብትቆይ ?
s-764 ጨውን ብታቀብለኝ ?
s-765 ሹራቡን ልበሺ !
s-766 መኝታ ቤት ሂድና ኮቴን አምጣልኝ !
s-767 ምነው ቢበሉ !
s-768 የካሳ ቤት የመስራት ዓላማ ገረመኝ
s-769 አስቴርን የሰደቡአት ልጆች ታሰሩ
s-770 አስቴር ገንዘብ የላከችለት ሰው ዘገየ
s-771 የአስቴር ቤት የመስራት አላማ ከሸፈ
s-772 ካሳ የሄደበት ሀገር ሩቅ ነው
s-773 አስቴር ሰጥታኝ የነበረው መኪና ያምራል
s-774 ብርጭቆ የሰበረው ልጅ መጣ
s-775 ካሳ የገባበት ቤት ጠባብ ነው
s-776 የልጁ ቤት እዚህ ነው
s-777 ወድቆ የነበረው ቤት የአስተማሪው ነው
s-778 በእድሜ እንደ አንተ ካሉ ብላቴኖች ይልቅ ፊታችሁ ከስቶ ያየ እንደሆነ ያዝናል
s-779 የዘላለምን ሒወትን እንዳገኝ ምን ላድርግ ?
s-780 ሥራውን ሊጨርስ ሲል ስሕተት መሥራቱን ተገነዘበ
s-781 የኢኮኖሚው ውድቀት የማይቀር ነው እንበል
s-782 ኩባንያው እስከላባረረው ድረስ ይቆያል
s-783 ወደ አገር ቤት በሄድኩ ጊዜ ማንንም አልጠየኩም
s-784 ትምህርት ቤት በሄድኩ ቁጥር ኳስ እጫወታለሁ
s-785 ምን ያህል ጊዜ አየሃት ?
s-786 ገንዘቡን ማን እንደሰጣት ንገረን ?
s-787 ከጥቂት ልምምድ በኋላ የተሻለ አድርገው ሠሩት
s-788 ምሳውን ያልበላ እንደሆነ እንዲጫወት አትፍቀድለት
s-789 ከተማ የምትሄድ እንደሆነ ጥራኝ
s-790 የምትሄድ ከሆነ ይህን መጽሐፍ መልስልኝ
s-791 በጫካ ውስጥ የምትጓዝ ከሆነ መሣሪያ መያዝ አለብህ
s-792 በምን ያርሳሉ ? በበሬ ነዋ
s-793 እንጀራውን ምን አረግሽው ? በላሁታ
s-794 ዛሬ ለምን አልመጣም ? እሁድ አይሠሩማ
s-795 ሂዳ !
s-796 እኔን ለማየት ፈልጎ ነበራ !
s-797 ከበደ ለምን መጣ ? ሊመጣ ፈለጋ
s-798 ቤት ግቡዋ
s-799 ሁለት መኪኖች አየ ግን አንዱንም አልገዛም
s-800 ጨውና በርበሬ ቅቤም አመጣሁ

Text viewDownload CoNNL-U