Dependency Tree

Universal Dependencies - Amharic - ATT

LanguageAmharic
ProjectATT
Corpus Parttest
AnnotationEphrem, Binyam; Arutie, Gashaw; Woldemariam, Tsegay; Navarro Horñiacek, Juan Ignacio

Select a sentence

Showing 601 - 700 of 1074 • previousnext

s-601 ፍየል ገዙላት
s-602 ሚስጢሩ ገባኝ
s-603 ነብሩ ተገደለ
s-604 አልማዝ ለልደቷ ገንዘብ ተሸለመች
s-605 ሳህን ተሰበረላት
s-606 ከተማሪ~ቤት ተመለሰ
s-607 በጣም ተለወጠ
s-608 ልጁ ተደበቀ
s-609 ሰዎቹ ተሰበሰቡ
s-610 ለበዓሉ ጸጉሯን ሹሩባ ተሠራች
s-611 ጦርነቱ ካልቆመ ሁላችንም ተሰዳጆች ነን
s-612 አስተማሪው ተዛወረ
s-613 ልጁ ተደሰተ
s-614 ገንዘብ ተበደረ
s-615 ካሳ ስለቀረ ተቀየምኩት
s-616 ምግቡን ተጠየፈ
s-617 መኪና ውስጥ ተቀመጠ
s-618 የፈተናው ቀን ተራዘመ
s-619 ገንዘብ ተዋጣ
s-620 ዳኛው በአስቴር ላይ ፈረዱባት
s-621 ወደ ተራራው ለመድረስ ሁለት ቀን ፈጀባቸው
s-622 አስቴር በመጥረጊያው መስኮት ጠረገችበት
s-623 አልማዝ ሴት~ተማሪዋን አየቻት
s-624 አስቴር ለልጁ ምግቡን ሰራችለት
s-625 መንገዱን አጠርንበት
s-626 ሱቆቹ ተዘጉበት
s-627 ውሃው ፈሰሰበት
s-628 ሩጫ አልማዝን አወፈራት
s-629 ካሳ ሰራተኛዋን ወደጎጃም አስወሰዳት
s-630 አልማዝ ወተት አመጣች
s-631 አልማዝ ልጇን አስተኛች
s-632 ካሳ አልማዝን መፅሐፍ አስሸለማት
s-633 ካሳ አልማዝን ውሻ አስገደላት
s-634 ካሳ ቡና አስፈላ
s-635 ካሳ ለአልማዝ ቡና አሰፈላላት
s-636 አስገደሉዋት
s-637 የሰረቀውን ሰውዬ ዳኛው ፊት አቀረቡት
s-638 ልብሱን አስቆረጠ
s-639 ቤቱን አስተጠበቀ
s-640 ጠላው አስተኛኝ
s-641 ልብሱን አስጠበበው
s-642 ለፖሊስ ነግሮ ሽጉጡን አስወሰደበት
s-643 መጽሐፉን አስያዛት
s-644 ከበደን እንጀራ አስበላሁት
s-645 ገመዱን አስረዘመው
s-646 ውድድሩን ማሸነፉ አስደሰተው
s-647 ከቤት አስወጣኋት
s-648 ልብስ አሳጠብኳት
s-649 ከሱቅ ሱቅ ሲዞር አስመሸኝ
s-650 ይህ መንገድ ወደ ግቢ ያስኬዳል
s-651 ጥርሴ ቆሎ አያስበላኝም
s-652 ጩኸቱ አያስተኛኝም
s-653 አንበሳዎቹ ተገዳደሉ
s-654 ካሳና ሀይሉ በልጅቷ ምክንያት ድንጋይ ተወራውሩ
s-655 መንግስት ህዝቡ እርስ በእርስ አጋደለ
s-656 ተሽቀዳደሙ
s-657 ካሳ እጁን ታጠበ
s-658 ሰብሮ ወረወረው
s-659 ለወንድሟ ፍየል ገዝታ ወደጎጃም ለሰርግ ትመጣለች
s-660 ካሳ ወደከተማ ሄዶ ልብስ ገዝቶ ተመለሰ
s-661 በሬ ገዝቶ አርዶ በላ
s-662 ፈረስ ከገዛላት በኋላ መጣ
s-663 ምሳውን በልቶ ወደ ገበያ ሄደ
s-664 ምሳውን በልቶ ይሄዳል
s-665 እናቴን ጠይቄ ልመጣና አገር ቤት እሄዳለሁ
s-666 ለምን መጥቶ አይነግረኝም ?
s-667 በልተህ ሳህኑን የማታጥበው ለምንድን ነው ?
s-668 ሰርቆ ያዙት
s-669 ወንበር ላይ ተቀምጦ ውሃ አፈሰሰችበት
s-670 መጽሐፉን ከወንበር ላይ አንስታ ጠረጴዛው ላይ አኖረችው
s-671 ሶስት ወር አስረው ለቀቁት
s-672 አለና መለሰለት
s-673 በቃኝ አለና ተነስቶ ሄደ
s-674 ዘሎ ወረደ
s-675 ባሥር ደቂቃ ውስጥ እመጣለሁ አለ
s-676 ሞተሩን ልጠግነው እችላለሁ ብሎ ነበር
s-677 አተርፍ ሲል አጐደለ
s-678 የስራ ጓደኞቼ ከኔ ጋር አንሰራም አሉ
s-679 ለፋሲካ አዲስ ልብስ ያስፈልገኛል አለች
s-680 ወንጀለኛ አስጠግተሃል ተብሎ ተይዞ ነበር
s-681 ኩባንያው ውሉን አልሰርዝም አለ
s-682 ምናልባት አልመጣም ስላለ አልጠበቅሁትም
s-683 ልጁን ማገዶ አምጣ ብለውት ወደ ዱር ለመሄድ አልደፍር አለ
s-684 በረኛው አላስገባም አለው
s-685 አልታዘዘኝ አለ
s-686 አላግዘኝ አለች
s-687 ከሰዓት በኋላ አግዝሻለሁ ብሏል በላት
s-688 ከድልድዩ እዘላለሁ ቢል አታደርገውም ብለው ገፋፉት
s-689 ምን አድርግ እንደምትለኝ እርግጠኛ አይደለሁም
s-690 መምህሩ ተማሪዎቹን ተሰለፉ አላቸው
s-691 ደግ ሰው ነው ይባላል
s-692 እረኛውን አይቼዋለሁ ብሎ የምስክርነት ቃሉን ሰጠ
s-693 በሳምንት አንድ ሺህ ብር አገኛለሁ ሲል ተጠራጠርኩት
s-694 ባንዳንድ ባህል መለኵሴዎች በድንግልና እንኖራለን ብለው መማል አለባቸው
s-695 ገንዘብ ያበድርሃል ብሎ የነገረህ ማን ነው ?
s-696 አትምጣ ብለህ ካልጻፍክልኝ በስተቀር ማክሰኞ እመጣለሁ
s-697 ሰዎች ሰይጣን አለ ብለው ያምናሉ
s-698 ምን ብዬ ልመልስላቸው ?
s-699 ተከሳሹ ሰው ጥፋተኛ ነህ ተብሎ ተፈረደበት
s-700 ተቀምጠን እንሠራለን

Text viewDownload CoNNL-U