Dependency Tree

Universal Dependencies - Amharic - ATT

LanguageAmharic
ProjectATT
Corpus Parttest
AnnotationEphrem, Binyam; Arutie, Gashaw; Woldemariam, Tsegay; Navarro Horñiacek, Juan Ignacio

Select a sentence

Showing 502 - 601 of 1074 • previousnext

s-502 ወንዙ ደረቀ
s-503 ፊቴ ነጣ
s-504 ቡናው ፈላ
s-505 አዳመጠች
s-506 ድንጋዩ ለሰለሰ
s-507 ወቀሰችው
s-508 ካሳ በድንገት ወደ ጎንደር ሄደ
s-509 ካሳ ትናንት በድንገት በመኪና ወደ ጎንደር ሄደ
s-510 በርግጥ ካሳ ትናንት ወደ ጎንደር ሄዶአል
s-511 ውሻዬ ሞተ
s-512 እንደማን ነው የምትደንሰው ?
s-513 ደነገጠች
s-514 ቡርትኳኑ በሰለ
s-515 ወደ ቤቷ ሄደች
s-516 ዝናብ ዘነበ
s-517 ቀኑ ጀመረ
s-518 ከእኔ በለጠች
s-519 መንገዱ ሁለት ቀን ይፈጃል
s-520 ሽኘኋት
s-521 ካሳ ወደ ቤተክርስቲያን ሄደ
s-522 ካሳ አስቴር ስለታመመች ወደ ትምህርት ቤት አልሄደም
s-523 ካሳ ሰለታመመ በመኪና ዛሬ ወደ ሆስፒታል ሄደ
s-524 ካሳ በርግጥ በመኪና ወደ ትምህርት ቤት ይሄዳል
s-525 አልማዝ ኳሱን ወረወረች
s-526 ገንዘብ ለመነች
s-527 አልማዝ ልጇን ተንከባከበች
s-528 መንገዱ ሁለት ቀን ይፈጃል
s-529 ካሳ ጥይት ተኮሰ
s-530 ፈለግህን ተከተለ
s-531 ፍየሎቹ ወንዙን ተከተሉ
s-532 አልማዝ ወንዙን ተሻገረች
s-533 አልማዝ አይጥ አየች
s-534 አልማዝ ተስፋ ቆረጠች
s-535 ቁመቴ 1.85 ነው
s-536 ካሳ ደብዳቤ ላከ
s-537 አልማዝ አገነፋች
s-538 አጠባሁዋት
s-539 አስቴር ብርጭቆ ሰበረች
s-540 እንቁላሉን ሰበረችው
s-541 ልጁ ኳሱን መታው
s-542 የአባቱ መምጣት ካሳን ገረመው
s-543 ብርቱኳኑ በሰለ
s-544 ካሳ ከአባቱ በቁመት በለጠ
s-545 ሰራተኞቹ ደሞዛቸውን ወሰዱ
s-546 ካሳ ሚስቱን ሸኘ
s-547 ምግቡ ተበላሸ
s-548 አዲስ ልብስ ለበሰ
s-549 አስተማሪው መፅሐፉን ያዘ
s-550 የወንድሟ መሞት የአልማዝን ልብ ሰበረው
s-551 መሄዷ የባሏን ልብ ሰበረው
s-552 አልማዝ የካሳን መምጣት ታቃለች
s-553 አልማዝ የታመመች መሰለችኝ
s-554 ድመቱ ዛፍ ላይ ያለ መሰለኝ
s-555 አልማዝ የራሷን ጭንቅላት መታች
s-556 ጀርባዋን መታኋት
s-557 አልማዝ እናቷን ሰለ ወንድሟ ሞት ጠየቀች
s-558 መስመሩን ወደእኔ አሰመረች
s-559 ካሳ ወደ ጎጃም በአውቶብስ ተጓዘ
s-560 ካሳ ትናንት ሁለት በጎች ገዛ
s-561 የልጁ መታመም አስተማሪውን አሳሰበው
s-562 ገንዘብ አለመያዙ ገረማት
s-563 ካሳ ዜናውን ለአለም ነገራት
s-564 አስተማሪው ለተማሪዎቹ ጊዜ ሰጣቸው
s-565 ሩጫ ጥንካሬን ሰጣት
s-566 እንደምመጣ ለአልማዝ ነገርኩዋት
s-567 ካሳ እንድትመጣ ጠየቃት
s-568 አለቀሰች
s-569 ጎንበስ አለች
s-570 ጭንቅ አለው
s-571 አልማዝ ወደፊት ቅርብ አለች
s-572 ስምህን እናከብራለን
s-573 ጊዜው / ወቅቱ ጥሩ ነው
s-574 ድንጋዩ ለስላሳ ነው
s-575 የአባቴ በሰላም መመለስ መልካም ነው
s-576 መሄዷ ሚስጥር ነው
s-577 እንደሚጠጣና እንደማይጠጣ ሚስጥር ነው
s-578 ማንም ወደከተማ ነው መሄድ ያለበት
s-579 መብረቁ የወረደው እዚህ ቦታ ነው
s-580 ፈተናውን ያለፈው እንደ ሕልም ነው
s-581 አባቴ የሞተው በድንገት ነው
s-582 ቤት ነው የገዛሁት
s-583 ያንን ቤት ነው የገዛሁት
s-584 ያንን መንገድ ነው የመጣሁበት
s-585 ድመቷን የወሰድኳት እኔ ነኝ
s-586 መብላት ካለብኝ የምበላው ስጋ ነው
s-587 ሰው መኖር ያለበት ባህር ዳር ነው
s-588 ያገኘው የተመኘውን ነው
s-589 እስካሁን ማወቅ ያልቻልኩት ማን እንደወሰደው ነው
s-590 ቆንጆዋ ልጅ የኔ ናት
s-591 ካሳ ጎበዝ ሆነ
s-592 ካሳ ጎበዝ ነው
s-593 ካሳ ጎበዝ ይመስላል
s-594 አሸዋ መንገድ ላይ አለ
s-595 አንድ ጊዜ ጎጃም ውስጥ አስተማሪ ነበር
s-596 አስቴር ወደ ቤቷ መሄድ የፈለገች ይመስላል
s-597 አልማዝ ታመመች
s-598 ራበኝ
s-599 ይሞቃል
s-600 ሳህኑን ወረወሩት
s-601 ፍየል ገዙላት

Text viewDownload CoNNL-U