s-401
| ትንሿ ቤትስ ብትሆን ለሁላችንም አትበቃም ? |
s-402
| እስከ ነገ ብትቆይስ ? |
s-403
| ቢያዳምጣትስ ኖሮ ። |
s-404
| ዛሬሳ ምንም ምግብ አትቀምስም ? |
s-405
| ዛሬ ወደ ተማሪ ቤት ለመሄድ አልተሰናዳህምሳ ? |
s-406
| መስኮቱን ዝጋ ! |
s-407
| እሳቱን ከሰል ጨምርበት ! |
s-408
| ጤናዎንስ እንደምን ነዎት ? |
s-409
| ወተቱን ምን ያደርጉታል ? |
s-410
| እኔን ይሰረቃል ብሎ መጠርጠር ዘበት ነው ። |
s-411
| ሻንጣዬን ተሰረቅሁ ። |
s-412
| ራሱን ከተመታ ወዲህ ማስታወስ አቃተው ። |
s-413
| ለልጁ ቤቱን አሳየው ። |
s-414
| መሬት ፀሐይን ትዞራለች ። |
s-415
| ሀምሌትን ሆኖ የሚጫወተው ማነው ? |
s-416
| ረኃብ ካዋቂ ይልቅ ልጅን ነው የሚርብ ። |
s-417
| ውሸታቸውን ነው ። |
s-418
| ፈረሱ ሌጣውን ጋለበ ። |
s-419
| ጦማቸውን ዋሉ ። |
s-420
| መንገድ ሲያቋርጡ ልጁን እጁን ያዘችው ። |
s-421
| ቀኑን ሙሉ ተኝቶ ነበር ። |
s-422
| እግዚአብሔርን ! እውነት ነው ። |
s-423
| ምን እባክህ ዝናብ እምቢ ብሎ አዝመራው አልተሳካም ። |
s-424
| እርሳሱን እንሆ ! |
s-425
| ብድር ነው እንዴ የሚፈልጉት ? |
s-426
| ይመጣል እንዴ ? |
s-427
| ይህ ልጅ መዳኑን እንጃ ? |
s-428
| የዘንድሮን ነገር እንጃልኝ ። |
s-429
| እኔ እኮ ይህ ፈረስ ያንተ መስሎኝ ነበር ። |
s-430
| አዪ እሱ እዚህ ቢሆን ኖሮ ። |
s-431
| ኤዲያ ! ተመልከት ምን እንዳደረግህ ። |
s-432
| ፈረሱ ቶሎ ቶሎ ሂያጅ ነው ። |
s-433
| ለሚያስፈልገኝ ነገር ሁሉ ደጋፊዬ እሱ ነው ። |
s-434
| ገንዘብ ፈላጊ ነኝ ። |
s-435
| ይህ ቤት ፈራሽ ነው ። |
s-436
| አባቷ ዛሬ ደራሽ ነው ። |
s-437
| ሰው ሟች ነው ። |
s-438
| ሰው ተሰባሪ ነው ። |
s-439
| ጦርነቱ ካልቆመ ሁላችንም ተሰዳጅ ነን ። |
s-440
| ዓለሚቱ ተወዳጅ ጠባይ አላት ። |
s-441
| ከብታችንን በመስረቁ ምክንያት ታሰረ ። |
s-442
| መግደል ኃጢያት ነው ። |
s-443
| የልጃቸው መፈታት ሲሰማ ቤታቸው ውስጥ ደስታ ሆነ ። |
s-444
| ያለ ፓስፖርት ወደ ውጭ አገር መጓዝ አይቻልም ። |
s-445
| ምንም ጐበዝ ቢሆን መሸነፉ አይቀርም ። |
s-446
| ፍየል ከመድረሷ ቅጠል መበጠሷ ። |
s-447
| እናቲቱ የልጇን ፈተና መውደቅ ሰማች ። |
s-448
| አዳዲስ ልብስ መልበስ ይወዳል ። |
s-449
| ቤቱ ሊሄድ ሲል ይዘንብ ጀመረ ። |
s-450
| ልጁ ከመፍራቱ የተነሣ መርፌውን ሊወጋ አልደፈረም ። |
s-451
| የገዛ ልብሴን የመስፋት ችሎታ ምነው በኖረኝ ። |
s-452
| ካንዱ አገር ወዳንዱ አገር እየዞርኩ እኖራለሁ ። |
s-453
| ሥራው እሰከ ተሠራ ድርስ ግድ የለኝም ። |
s-454
| መጥቶ እንደሆነ ግባ በለው ። |
s-455
| ልጆቹ ስራ እንዲሰሩ ይደረጋል ። |
s-456
| ስትገባ ሰው አይተሃል ? |
s-457
| ባያጠና ይሻለው ነበር ። |
s-458
| በምንም ዐይነት ብትሠራው አለቅየው አይደሰትም ። |
s-459
| በእናቴ ፈንታ ምነው እኔ በሞትኩ ። |
s-460
| ዳኛውን ፈርቶ ሳይመጣ ቀረ ። |
s-461
| እጅህን ሳትታጠብ አትብላ ። |
s-462
| እየበላ አነበበ ። |
s-463
| እናቱን በማየቱ በጣም ደስ አለው ። |
s-464
| ወንድሜ ከአገር~ቤት ስለመጣ ላየው ሄድኩ ። |
s-465
| ሳይጨልም ብትመለስ ይሻላል ፤ አለዚያ ትጠፋለህ ። |
s-466
| ባገኘኋት ቁጥር ሰላምታ ትሰጠኛለች ። |
s-467
| በሽርሽር ላይ ሆነን ቢዘንብስ ? |
s-468
| ስለታመመ አልመጣም ። |
s-469
| ተናጋሪው ንግግሩን ቶሎ ቢጨርስ ጥሩ ነበር ። |
s-470
| ጓደኞችህ እዚህ ሳይመጡ ቢቀሩስ ? |
s-471
| መታመሙን እንደነገረኝ መጣሁ ። |
s-472
| ባለማጥናቱ ፈተናውን ወደቀ ። |
s-473
| የኢኮኖሚው ውድቀት የማይቀር ነው እንበል ። |
s-474
| የትኛውንም ብትመርጥ እገዛዋለሁ ። |
s-475
| ቤት ብትውል ይሻላል ። |
s-476
| ብዙ በመሮጤ እግሬን አመመኝ ። |
s-477
| ወደ አባትሽ ቤት ብትመለሽ አይሻልሽምን ? |
s-478
| ካሳ የአስቴር ወደ ጎንደር መሄድ ሰምቶአል ። |
s-479
| ዛሬ ዋና ባትሄድ ይሻልሃል ። |
s-480
| ምን ቢሆን ይሻላል ? |
s-481
| ወደ አገር ቤት በሄድኩ ጊዜ ማንንም አልጠየኩም ። |
s-482
| ካሳ አስቴር ወደ ጎንደር መሄድዋን ሰምቶአል ። |
s-483
| ካሳ አስቴር ወደ ትምህርት ቤት ስለሄደች ተደሰተ ። |
s-484
| ይህ ምስኪን ምነው በደንብ በልቶ አይቼው ። |
s-485
| እዚያ ብሆን እመኛለሁ ። |
s-486
| ምንም ቢመጣ አልፈራም ። |
s-487
| የትም ብትሆን ለኔ ደብዳቤ መጻፍ አትርሳ ። |
s-488
| እዚህ ካላችሁ ዘንድ ይህንን ጉዳይ ብንነጋገርበት መልካም ነው ። |
s-489
| በጣም ብወድሽም አላገባሽም ። |
s-490
| ምነው ቢያዳምጣት ኖሮ ። |
s-491
| ሁለት ሰዓት ሳይበላ ቢቆይ ሆዱን አመመው ። |
s-492
| ምነው ይህን ያህል ባልሠራ ። |
s-493
| ምነው አስተማሪ በሆንሁ ። |
s-494
| ገንዘብ ይስጠኝ እንጂ የፈለገውን እገዛለታለሁ ። |
s-495
| ገነዘብ ብለምነው አባረረኝ ። |
s-496
| አስቴር ወደ ጎጃም ስለ ሄደ አለቀሰች ። |
s-497
| እንግዶች ስለማይመጡ ጠላውን አትቅጂ ። |
s-498
| ምናልባት ይህን መጽሐፍ ለማሳተም የምትፈልጉ ከሆነ እልካለሁ ። |
s-499
| ዘለለ ። |
s-500
| ልጁ ወደቀ ። |