Dependency Tree
Universal Dependencies - Amharic - ATT
Language | Amharic |
---|
Project | ATT |
---|
Corpus Part | test |
---|
Annotation | Ephrem, Binyam; Arutie, Gashaw; Woldemariam, Tsegay; Navarro Horñiacek, Juan Ignacio |
---|
Select a sentence
Showing 302 - 401 of 1074 • previous • next
s-302
| ልጆቹ ወተት ይወዳሉ ። |
s-303
| ካሳ ሰው ያከብራል ። |
s-304
| እግዜርን ይፈሩአል ። |
s-305
| ምክርን ያደምጣሉ ። |
s-306
| ጫካው ተመንጥሮአል ። |
s-307
| አገሩ ተወሮአል ። |
s-308
| ስንቅ ይነጠቁአል ። |
s-309
| ካሳ በግ አልገዛም ። |
s-310
| በግ አትግዛ ! |
s-311
| ካሳ ቤት ውስጥ የለም ። |
s-312
| አቶ ካሳ ምንም ችግኝ አልተከለም ። |
s-313
| አስቴር ምንም ገንዘብ የላትም ። |
s-314
| አስቴር ካሳ ከእናቱ ጋር ምሳ እንዳልበላ ታውቃለች ። |
s-315
| ካሳ ምሳ የበላው ከእናቱ ጋር አይደለም ። |
s-316
| ካሳ ከእናቱ ጋር ጋር ምሳ አልበላም ። |
s-317
| ብዙ ሰዎች ያለትዳር ይኖራሉ ። |
s-318
| ካሳ ያለገብስ ጠላ አይጠጣም ። |
s-319
| ልጆቹ መጥተው ቀሩ ። |
s-320
| ልጆቹ ወጥተው አልቀሩም ። |
s-321
| ደብዳቤው ሳይጠፋ አልቀረም ። |
s-322
| ይህ መርዝ ገድሎት ይሆናል ። |
s-323
| ወደድክም ጠላህም እሷ እንደሆን መምጣቷ አይቅርም ። |
s-324
| ልጁ ይምጣ አይምጣ አላውቅም ። |
s-325
| ማን ጫማ ገዛልህ ? |
s-326
| መቼ ትመጣለህ ? |
s-327
| ደሞዝ አልወሰድክም እንዴ ? |
s-328
| በግ ገዛህ ወይ ? |
s-329
| ደሞዝ ወሰድክ ወይ ? |
s-330
| ማን ከማን ጋር ምሳ በላ ? |
s-331
| ማን ከማን ጋር ምን አደረገ ? |
s-332
| ስንት መፅሐፍ ትፈልጋለህ ? |
s-333
| ነገሩ የሆነው ከስንት ጊዜ በፊት ነበር ? |
s-334
| ኸረ ለመሆኑ ነጻነት ምን እንደሆነ ታውቃላችሁ ? |
s-335
| ወጥ አውጪ ! |
s-336
| አስቴር ትምህርት ቤት ትሂድ ! |
s-337
| እነሱ ሳሩን ይጨዱ ! |
s-338
| ልብሱን እጠብ ! |
s-339
| ብላ ! |
s-340
| በል ብላት ! |
s-341
| እንጨት ትስበር ! |
s-342
| በሩን ብትዘጋው ! |
s-343
| የምግቡን ዝርዝር ብትሰጠኝ ? |
s-344
| እስኪ መታወቂያ ወረቀትህን አሳየኝ ? |
s-345
| ወደ ታች ውረዱ ! |
s-346
| ከጨረስክ በኋላ እኔ ጋር እንድትመጣ ! |
s-347
| ተቀመጥ እንጂ ! |
s-348
| ካሳ የሽጠው የብራና መፅሀፍ ትልቅ ነው ። |
s-349
| ልጆቹ የሄዱበት ሀገር አልታወቀም ። |
s-350
| አስቴር ፀጉርዋን የሰራቻት ልጅ ጥሩ ናት ። |
s-351
| ልጁ የሸጠው መጽሐፍ ትልቅ ነው ። |
s-352
| ተማሪው ለአስቴር የሰጣት መጽሐፍ ጠፋ ። |
s-353
| ካሳ የገዛው የሱፍ ኮት ውድ ነው ። |
s-354
| ካሳ በግ ያረደበት ቢላዋ ትልቅ ነው ። |
s-355
| ልጁ የገደለው እባብ ትልቅ ነው ። |
s-356
| አንበሳ የገደልው ልጅ ተሸለመ ። |
s-357
| እርኩስ መንፈስ የያዘው ሰው አስቸገረን ። |
s-358
| በፊታችሁ ወዳለችው መንደር ሂዱ ። |
s-359
| ደብረዘይት ወደምትባል የእስራኤል ከተማ መጣ ። |
s-360
| ልቡ ሊፈነዳ ትንሽ ቀረው ። |
s-361
| በመናገር ላይ እያለሁ መልስ ሰጠችኝ ። |
s-362
| እስኪመጣ ድረስ ጠበቅሁት ። |
s-363
| መኪና ሲመጣ ስታይ አትደንግጥ ። |
s-364
| የተበደርኩትን ገንዘብ መቼ ሳልከፍል ቀርቻለሁ ? |
s-365
| የበለጠ ብትጥር እንዲያውም የተሻለ ልታነብ ትችላለህ ። |
s-366
| በይበልጥ እያወቃት ሲሄድ ጠላት ። |
s-367
| ጠንክሮ ይማር እንደሆነ ወደ አሜሪካ እልከዋለሁ ። |
s-368
| ምን ያህል እንደተለወጠ ብታይ ይገርምሃል ። |
s-369
| የሚያምህ እንደሆነ ወደ ሐኪም ሂድ ። |
s-370
| የምትሰጋ ከሆነ ልጅህን ወደዚያ ቦታ አትላክ ። |
s-371
| የበለጠ ችሮታ ለማድረግ የሚችልበትን ዘዴ ባገኝ ብሎ ተመኘ ። |
s-372
| ተቀጥረህ ነዋ የምትሠራው ። |
s-373
| ይህ መርዝ ይገድለው ይሆን ? |
s-374
| ወደ አዲስ አበባ ለመሄድ ፈልጌ ነበር ። |
s-375
| አልሰማም ይሆን ? |
s-376
| ከካሳ የባሰ አጭር ነው ። |
s-377
| ከበደ የናቱን ሞት ተረዳ ። |
s-378
| መጽሐፉን ጻፊያ ። |
s-379
| ከጋዜጣ በስተቀር ብዙም አያነብም ። |
s-380
| ይበላልም ይጠጣልም ። |
s-381
| ልጁ ርቦታልም ጠምቶታልም ። |
s-382
| ገንዘብም ምክርም ሰጠኝ ። |
s-383
| እሱም የክበባችን አባል ነው ። |
s-384
| እኔ ልሠራው ከቻልኩ አንተም ትችላለህ ። |
s-385
| ልጅቷም ቆንጆ ናት ። |
s-386
| መቶዎቹም በጎች ተሸጡ ። |
s-387
| ዓለሙ ይረሳል ተስፋዬም እንዲሁ ። |
s-388
| ሦስት ሰዎች መጡ እነሱም ታደሰ ፣ ኃይሉና ተፈራ ናቸው ። |
s-389
| ብርም ሆነ ወርቅ ሊገዛው አይችልም ። |
s-390
| እሱም እኔም ልንሠራው አንችልም ። |
s-391
| ዓለሙ ካልሄደ ተስፋዬም አይሄድም ። |
s-392
| አይዘፍንምም አይደንስምም ። |
s-393
| ምሳዬን አልበላሁም ቁርሴንም ቢሆን እንዲሁ ። |
s-394
| በዛሬ ጊዜ ገንዘብ ለማግኘት ሲባል እስከ መግደልም ይደረሳል ። |
s-395
| ባይደርቅም ልብሱን አግቢው ። |
s-396
| እኔማ ሥራ በዝቶብኛል ። |
s-397
| እንግዲያውማ ሁሉም ነገር ተፈርሟል ። |
s-398
| በምግብስ በኩል ምግቡ መጥፎ አይደለም ። |
s-399
| ምን ይደረግ መቼስ ? |
s-400
| እሱስ ቢሆን እንዴት ለገንዘብ ሲል ጓደኛውን ይክዳል ? |
s-401
| ትንሿ ቤትስ ብትሆን ለሁላችንም አትበቃም ? |
Text view
•
Download CoNNL-U