Dependency Tree

Universal Dependencies - Amharic - ATT

LanguageAmharic
ProjectATT
Corpus Parttest
AnnotationEphrem, Binyam; Arutie, Gashaw; Woldemariam, Tsegay; Navarro Horñiacek, Juan Ignacio

Select a sentence

Showing 206 - 305 of 1074 • previousnext

s-206 ገንዘቡ ጠፋበት
s-207 እቃው ተሰረቀበት
s-208 ውሃውን አፈላችው
s-209 አልማዝን ዳቦ አጎረስኩዋት
s-210 ቅቤውን አቀለጡት
s-211 ካሳ ለልጆቹ መንገዱን አሳያቸው
s-212 አልማዝ መዘመሯ መፅሐፍ አስሸለማት
s-213 ካሳ አልማዝን አስገደላት
s-214 ፀሐዩ ቅቤውን በአልማዝ ላይ አስቀለጠው
s-215 አልማዝ ላይ ድንጋይ አስወረወሩባት
s-216 ልጁን አስተኙት
s-217 መኪናውን አስወሰደ
s-218 ገንዘቡን አስመለሰ
s-219 ውሃ አስሞቀ
s-220 ልጁን እያስፈራሩ አስጠፉት
s-221 በሽተኛውን ልጅ ወደ ሆስፒታል አስወሰደው
s-222 ጠላቱን አስገደለ
s-223 ልጁን ሥራውን አስጨርሰዋለሁ
s-224 ልጁቹን ጠርተህ እህሉን እጎተራ አስገባ
s-225 እህሉን አስሸከመ
s-226 ልጁን ኮሶ አስጠጣሁት
s-227 ጠጅ አስቀመስኩት
s-228 ተማሪ ቤት አስኬድኩት
s-229 ሸክሙን አሳርፉኝ
s-230 ሰው አያስወጣም
s-231 ሥራዬን ለምን አታሰራኝም ?
s-232 የደከሙት አይኖቹ ብዙ አያስነብቡትም
s-233 እህትና ወንድም ተደባደቡ
s-234 ወታደሮቹ ለገራቸው ተጋደሉ
s-235 የህግ አለመኖር ህዝቡን በጅምላ አጫረሰ
s-236 ከበደ ሁለቱን ጓደኞች አጋደላቸው
s-237 ካሳ እራሱን ሰቀለ
s-238 አልማዝ ምሳዋን በልታ ተኛች
s-239 አልማዝ ስጋ ገዝታ ቀቅላ በላች
s-240 ጎጃም ሄደው ሰርግ ላይ ተገኝተው ወደቤታቸው ተመለሱ
s-241 ከተያዘ በኋላ ታስሮ ተለቀቀ
s-242 ካሳ በሬ ከገዛላት በኋላ አልማዝ አረደችው
s-243 መሶብ ከፍቶ ዳቦ ይወስዳል
s-244 ስራ አጥቶ ተቸግሯል
s-245 በሩን ከፍቼ ስገባ ስልክ ተደወለ
s-246 መጥቶ የሚሰራ ደሞዝ ይቀበላል
s-247 ልብሴን ሸጬ እዳዬን መክፈል ነበረብኝ
s-248 ዘንቦ ቀረን
s-249 ልብሱን እኔ አጥቤ እሱ ተኮሰ
s-250 ከሆስፒታል ወስደው ሥላሴ ቤተክርስቲያን ቀበሩት
s-251 አንስታው ሄደች
s-252 አስተናጋጁ ሻይ አመጣላቸውና ጠጡ
s-253 ሩጦ ሄደ
s-254 ዘሎ ገባ
s-255 ከሰዓት በኋላ አግዝሻለሁ በላት
s-256 እነሳለሁ ሲል አደናቀፈው
s-257 ከባዱን ሳጥን አነሣለሁ ብዬ እጄን ወለም አለኝ
s-258 ወንድሜ ከኔ ጋር አልበላም አለ
s-259 ሰውዬው ሰዓቴ ተሰበረብኝ ይላል
s-260 ተከሳሹ ጥፋተኛ አይደለሁም አለ
s-261 አልረዳህም አለችኝ
s-262 ከጐኗ ተጣብቆ አልሄድም አለ
s-263 ምክራችንን አልሰማ በማለቷ ባሏ ሌላ ሚስት አገባላት
s-264 ፖሊሱ አላሳልፍም አለን
s-265 አልታዘዝ አለኝ
s-266 መስኮቱ አልከፈትልኝ አለ
s-267 ወንድምህ የት ነው ብዬ ብጠይቀው አላውቅም ብሎ መለሰልኝ
s-268 ምን አምጣ እንዳለኝ አልሰማሁም
s-269 ውሰድ ያለኝን ብድር እምቢ አልኩ
s-270 ዘንድሮ እህል ውድ ነው ይላሉ
s-271 ፓስታ አመላላሹ በሰዓቱ ይደርሳል ብላ አስባ ነበር
s-272 በሩ ላይ ቆሞ ልግባ አልግባ ሲል አቅማማ
s-273 ከሀብታም አጎቴ ገንዘብ አገኛለሁ ብሎ ተስፋ ያደርጋል
s-274 ሰነፍ ነህ ብለህ ልትወቅሰኝ አትችልም
s-275 አትግደለኝ ብሎ ቢለምነው ማረው
s-276 ድህነት ወንጀልን ያስከትላል ብዬ አምናለሁ
s-277 እኔን ይሰርቃል ብሎ መጠርጠር ቀልድ ነው
s-278 ምን ይሆን የሚል ሐሳብ አሸበራት
s-279 ሌባ ነህ ተብሎ የቀረበበትን ክስ ካደ
s-280 አንቀው ገደሉት
s-281 ዳቦ በልተን ወተት ጠጥተን ጠግበን ተጓዝን
s-282 ቤቱን ጠርገሽ ልብሱን አጥበሽ ወጥ ሥሪ
s-283 ወይዘሮ አስቴር ለአውዳ~ዓመት አንድ ጋን ጠላ ጠመቀች
s-284 ልጆቹ ባለጉ
s-285 ልጆቹ ባለጌ ሆኑ
s-286 ገንዘቡን ማን እነደሰጣት ንገረን ?
s-287 ይህንን ወንዝ እንዴት እንደምሻገር አላውቅም
s-288 አስቴር ወፈረች
s-289 አስቴር ወፍራም ሆነች
s-290 አስቴር ተጨነቀች
s-291 ካሳ ወደ ገበያ ሄደ
s-292 ልጆቹ ዛፍ ላይ ወጡ
s-293 አስቴር አልጋው ላይ ወደቀች
s-294 ካሳ ከመቀመጫው ተነሳ
s-295 አስቴር አልጋ ላይ ተኛች
s-296 አስቴር ሽልማት ተቀበለች
s-297 ልጁ መኪና ተሰጠው
s-298 ገበሬው ማሳውን አጥሮታል
s-299 አስተማሪው ለተማሪዎች መፅሀፍ ሰጣቸው
s-300 ካሳ ለወታደሮች ገንዘቡን ሰጠቻው
s-301 ልጆቹ ስህተታቸውን አውቀዋል
s-302 ልጆቹ ወተት ይወዳሉ
s-303 ካሳ ሰው ያከብራል
s-304 እግዜርን ይፈሩአል
s-305 ምክርን ያደምጣሉ

Text viewDownload CoNNL-U