Dependency Tree

Universal Dependencies - Amharic - ATT

LanguageAmharic
ProjectATT
Corpus Parttest
AnnotationEphrem, Binyam; Arutie, Gashaw; Woldemariam, Tsegay; Navarro Horñiacek, Juan Ignacio

Select a sentence

Showing 105 - 204 of 1074 • previousnext

s-105 አልማዝ ካሳን ገደለች
s-106 ምሳ በላሁ
s-107 መፅሐፍ አነበበች
s-108 አልማዝ እንቅልፍ ወሰዳት
s-109 ካሳ ልብስ ተኮሰ
s-110 መንገድሽን ተከተለ
s-111 ካሳ ምሳውን በላ
s-112 መንገዱ ጎንደር ይደርሳል
s-113 አልማዝ ክብደት ቀነሰች
s-114 ስጋው ሁለት ኪሎ ይመዝናል
s-115 ወንድሜን ያቀዋል
s-116 አልማዝ ገንፎ አገነፋች
s-117 ጡት አጠባሁዋት
s-118 ካሳ ትናንት መኪና ገዛ
s-119 ካሳ ልጁን ገረፈው
s-120 ካሳ ልጅ ወለደ
s-121 ካሳ አባቱን ይመስላል
s-122 ወደ ከተማ ተጓዘ
s-123 ልጁ ብርጭቆውን ወረወረው
s-124 ልጇን ተንከባከበች
s-125 ፖሊሱ ጥይት ተኮሰ
s-126 ካሳ ከአባቱ ተሻለ
s-127 ልጁ ኳሱን አነሳ
s-128 ገበሬው እርሻውን ያለሰልሳል
s-129 ካሳ ክፉኛ ታሟል
s-130 መምጣቷን አልወደውም
s-131 የሚመጣውን ታውቃለች
s-132 የካሳ በፈተና መውደቅ አልማዝን ገረማት
s-133 ድመቱ ነብር መሰለኝ
s-134 አልማዝ ልብስ እያጠበች መሰለኝ
s-135 አልማዝ አርፍዳ እንደምትመጣ ነግራኛለች
s-136 ጀርባዋ ላይ መታኋት
s-137 እናቴን ሰለ ወንድሟ መምጣት ጠየኳት
s-138 ካሳ ጥይቱን ወደእኔ አነጣተረ
s-139 ካሳ በጦር አንበሳ ገደለ
s-140 ልጁ ትናንትና ሁለት እንቁላል ሸጠ
s-141 የመኪናው አለመምጣት አልማዝን አስጨነቃት
s-142 መታመሙን እንደነገረኝ መጣሁ
s-143 ለከበደ ገንዘብ ሰጠሁት
s-144 ህመሙ ፋታ ሰጣት
s-145 ካሳ እነደሚመጣ ለአልማዝ ነገራት
s-146 ማን እንደሚመጣ ነገርኩዋት
s-147 ዝም አለች
s-148 ከፊቴ ጥፍት አለች
s-149 አጎነበሰች
s-150 ካሳ ምክሬን አልቀበል አለ
s-151 ሁሉን አዘጋጅተናል
s-152 የቤቴን ጣሪያ አነሳሁት
s-153 ወተት ነጭ ነው
s-154 ሩጫ ጥሩ ነው
s-155 ቆንጆ ልጅ ነበረች
s-156 ማን እንደሚመጣ ሚስጥር ነው
s-157 በሽጉጥ ነው አንበሳ የገደልኩት
s-158 የሄድነው በወንዙ አጠገብ ነው
s-159 አልማዝ እንደ እናት ነች
s-160 ጉዞ በጠዋት መሆን አለበት
s-161 የገዛሁት ቤት ነው
s-162 መንገዱ የመጣንበት ነው
s-163 የገዛሁት ያንን ቤት ነው
s-164 የመጣሁት በዚያ መንገድ ነው
s-165 የምበላ ከሆነ የምበላው ስጋ ነው
s-166 ወደጎጃም የሄደችው በአውቶቢስ ነው
s-167 የምወደው ሥራ መሥራትን ነው
s-168 የምጠላው ጠላ መጠጣቷን ነው
s-169 እስካሁን ማወቅ ያልቻልኩት መምጣት አለመምጣቷን ነው
s-170 ካሳ አስተማሪ ሆነ
s-171 አስተማሪ ነው
s-172 ካሳ አባቱን ይመስላል
s-173 ካሳ ቤት ውስጥ አለ
s-174 አምና ጎበዝ ነበር
s-175 አስቴር ቤት እየሰራች ነው
s-176 ተጠማች
s-177 አስቴርን ጨነቃት
s-178 አልማዝን አመማት
s-179 አንበሳውን ገደሉት
s-180 አመጡዋት
s-181 ራሴን አመመኝ
s-182 ብርድ ይሰማኛል
s-183 ገንዘቡ ለአልማዝ ተሸለመ
s-184 ልብሱ ለአልማዝ ተገዛላት
s-185 መጽሐፉን መለሰ
s-186 ልብሱን ለወጠ
s-187 ልጁ ልብሱን ደበቀ
s-188 ሰዎቹ ዕንጨት ሰበሰቡ
s-189 እጇን ታጠበች
s-190 አንዳንድ ዓሳዎች የሚበሉ ናቸው
s-191 ወረቀቱ በቀላሉ ተቀዳጅ ነው
s-192 ሻንጣዬን ተሰረቅሁ
s-193 ውሃ ተጎነጨ
s-194 ካአገር እሰኪወጣ ታገሰ
s-195 የአባቱን ፈለግ ተከተለ
s-196 መጽሐፉን ተዋሰ
s-197 በሁኔታው ተሸበረ
s-198 ሰልፉ ተቃለለ
s-199 የመሄጃው ቀን ተቃረበ
s-200 ካሳ ለአስቴር መዝሙር ዘመረላት
s-201 ዳኛው ለአስቴር ፈረዱላት
s-202 ዮሐንስ መጵሐፉን ለአስቴር መለሰላት
s-203 አስቴር በመጥረጊያው ቤቱን ጠረገችበት
s-204 መኖሪያ~ቤቱ ታሸገበት

Text viewDownload CoNNL-U