Dependency Tree

Universal Dependencies - Amharic - ATT

LanguageAmharic
ProjectATT
Corpus Parttest
AnnotationEphrem, Binyam; Arutie, Gashaw; Woldemariam, Tsegay; Navarro Horñiacek, Juan Ignacio

Select a sentence

Showing 1001 - 1100 of 1074 • previous

s-1001 ዶሮውን ገነጣጥላ ድስት ውስጥ ጨመረችው
s-1002 ቀጭኑ የሸረሪት ድር ተበጣጠሰ
s-1003 መጽሐፎቹ በወለሉ ላይ ተበታትነው ነበር
s-1004 ወንበሮቹን ለያያቸው
s-1005 እናትየዋ አሻንጉሊቶቹን ለልጆቹ አከፋፈለች
s-1006 ይህን ቲያትር በመለማመድ ላይ ነን
s-1007 ሐኪሙ የትርፍ~አንጀት በሽታ እንዳለብኝ ለማወቅ ሆዴን ደባበሰ
s-1008 ከብት አርቢዎች እየተጓጓዙ የሚኖሩ ሕዝብ ናቸው
s-1009 አስተማሪውን አሞጋገሰው
s-1010 እዚህ ከራርሞ ሄደ
s-1011 ነጋዴው ከሳስሯል
s-1012 ዝሆን አንበሳውን ረጋገጠው
s-1013 በብዙ አምባጓሮ የተነሣ ፊቱ ተቦጫጭሯል
s-1014 ልጆቹን ሰባሰበና ከተማ ገባ
s-1015 ደብዳቤውን አጣጥፎ ኪሱ ከተተ
s-1016 ወሬው ተደፋፈነ
s-1017 እንግዶቹ ከመምጣታቸው በፊት ብትለባብሺ ይሻላል
s-1018 አጋዘኖች በኢትዮጵያ ሜዳዎች ላይ ይዘዋወራሉ
s-1019 የኔ~ቢጤው ሲለማምን ውሎ ቤተ ክርስቲያን ያድራል
s-1020 ጧዋቱን በሙሉ ስላላክ ነበር
s-1021 እንጨቱን ቆራረጠው
s-1022 ሹሮ ሠራርታ ምሳዋን በላች
s-1023 ምሳውን በላላና ሄደ
s-1024 ቁርስ ቀማምሳ ልብስ አጠባ ያዘች
s-1025 ሲዘንብ አድሮ መሬቱ ረጣጥቧል
s-1026 ቀለብ ስትገዛዛ ዋለች
s-1027 እየሰራራ ራሱን ችሏል
s-1028 ስለ ጉዳዩ ተነጋገርን
s-1029 ልብስ ተለዋወጡ
s-1030 ሰውየው ከሌባው ጋር ተናነቀ
s-1031 ከኔ ባለቤት ጋር ትተዋወቁ ኖሯል ?
s-1032 ይህ ውሻ ተናካሽ ነው
s-1033 መሬቱ አረም አበቀለ
s-1034 ውሃውን አፈላ
s-1035 የልጁን ቁስል ሐኪሙ አዳነው
s-1036 ከብቶቹን ለግጦሽ ማዶ ካለው ሜዳ አዋላቸው
s-1037 ደስታ ዓይኗን አበራው
s-1038 ልብሱን አስወሰደው
s-1039 ጠላቱን አስገደለው
s-1040 ቤቱን አስጠበቀ
s-1041 መጽሐፉን አስያዘኝ
s-1042 ነጋዴዎቹን ሸቀጥ አለዋወጣቸው
s-1043 ብርጭቆ ሲያጥብ ያጋጫል
s-1044 ያዝ ለቀቅ አደረገ
s-1045 ይህን ጥያቄ ካነሱት ታጋዮች ግምባር ቀደሙ መለስ ዜናዊ ነው
s-1046 እሱስ ቢሆን እንዴት ለገንዘብ ሲል ጓደኛውን ይክዳል ?
s-1047 ትንሿ ቤትስ ብትሆን ለሁላችንም አትበቃም ?
s-1048 እስከ ነገ ብትቆይስ ?
s-1049 ከአስቴር የበለጠ ወፍራም ሴት ናት
s-1050 ካሳ ከአስቴር የበለጠች ወፍራም ሚስት አለችው
s-1051 ገነት ካሳ ያገባት ሴት ከአስቴር የበለጠች ወፍራም እንደሆነች ታውቃለች
s-1052 ትምህርቷን መጨረስዋ ነው
s-1053 ትናንት ለመጣው ልጅ ገነዘብ ላኩ
s-1054 ከአንገት በላይ ህክምና ተጀመረ
s-1055 ሰዎች እንደ አሳ በባህር ይኖራል
s-1056 አስቴር የሰበረችው ምንድን ነው ?
s-1057 አስቴርን የሰደቡዋት እነማን ናቸው ?
s-1058 አስቴር የሄደችበት መኪና ምንድን ነው ?
s-1059 አስቴር የሄደችበት ምክንያት ምንድን ነው ?
s-1060 አስቴር የሄደችበት ሀገር የት ነው ? ወዴት ነው ?
s-1061 አስቴር የመጣችው ከየት ነው ?
s-1062 በቀለ ማንን አየ ?
s-1063 የትኛው ልጅ መጣ ?
s-1064 ለመፃፍ ምን ጊዜ አገኘ ?
s-1065 ሌላስ የት ሄድክ ?
s-1066 አስተማሪው ተማሪውን ለምን ወቀሰው ?
s-1067 ምን በመጣ ነው ይህን ያህል የምሰደበው ?
s-1068 ስንት መጽሐፍ ትፈልጋለህ ?
s-1069 የተበደርኩትን ገንዘብ መቼ ሳልከፍል ቀርቻለሁ ?
s-1070 ምን እንደ ደረሰብኝ ታውቃለህ ?
s-1071 የልጅነቱን ጊዜ አስታውሶ ምንኛ ዕድለኛ እንደነበር ተገነዘበ
s-1072 ዛሬ ማን ያሸንፍ ይሆን ?
s-1073 ምን ደርሶበት ይሆን ?
s-1074 እርሱንማ አውቀው የለም ?

Text viewDownload CoNNL-U